OMO Beeza Hero
የኦሞ ቤዛ የህፃናት አገልግሎት

የተለወጠ ትውልድ ለሁለንተናዊ የማህበረሰብ ለውጥ!

 


 

የኦሞ ቤዛ የህፃናት አገልግሎት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ የሚተጋ የተለወጠ ትውልድ ለማፍራት ለዓመታት በደቡብ ኦሞ በታማኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ይህንን ስኬታማ ጉዞ ወደ ቀጣዩ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር፤ የራዕይ ማጋሪያ፣ የትብብር ጥሪ እና የመጽሐፍ ምረቃ መርሃ-ግብር አዘጋጅተናል። በዚህ ታላቅ መርሃ-ግብር ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል።

የራዕይ ማጋሪያ እና የመጽሐፍ ምረቃ

ቀን፦ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም (May 24th, 2026)

ሰዓት፦ ከቀኑ 8:30 እስከ 12:00 ሰዓት

ቦታ፦ አክላ (ACLA) ቤተክርስቲያን

ተሳታፊዎች

የመርሐ-ግብር ዝርዝር

የተልዕኮ መልዕክት

ዮናስ ደመቀ

የአምልኮ ጊዜ

መስከረም ጌቱ

የራዕይ ማጋሪያ

በረከት እያሱ

የአምልኮ ጊዜ

ፌናን በፊቃዱ

የመጽሐፍ ዳሰሳ

የአምላክ ጨርነት

መጽሐፍ

አዶኒራም ጁድሰን

በዚህ ስልክ ቁጥር ያገኙናል፦ +251919672861

ይቀላቀሉን

ሰኞማክሰኞረቡዕ ሐሙስአርብቅዳሜእሁድ
1 2 3456 789 10111213 1415 16 17181920 212223 24252627 282930

አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሰምብሊ

ስለ እኛ

ይህ ዝግጅት ለምን አስፈለገ?

አገልግሎቱ ፈጽሞ ብቻችንን የምንወጣው ተልዕኮ አይደለም። በጅማሬያችን ወቅት የኦሞ ተወላጆች በዓይነቱ ልዩ የሆነ ድጋፍ ሲያደርጉልን ቆይተዋል። በአሁኑ ሰዓት ግን ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት ስላለ የእግዚአብሔርን፣ የጓደኞቻችንን እና የአጋሮቻችንን ድጋፍ እንፈልጋለን።

የዚህ ታሪክ አካል መሆን ይፈልጋሉ? የእርስዎ ድጋፍ በደቡብ ኦሞ የህፃናትን ህይወት እንዴት እንደሚቀይር አብረውን ይከታተሉ።

አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሰምብሊ (ACLA)

ድርሻዎን ይወጡ

ህይወትን የሚቀይር ማዕከል ለመገንባት ያግዙን

የእርስዎ ድጋፍ ይህንን ራዕይ ይበልጥ ለሚያስፈልጋቸው ህፃናት የእንክብካቤ፣ የትምህርት፣ የአምልኮ እና የተስፋ ማዕከል እንዲሆን ይረዳል።

👥

ተገኝተው ይታደሙ

በዝግጅቱ ላይ በመገኘት ከራዕዩ ጎን ይቁሙ፤ መልዕክቱንም ለሌሎች ያጋሩ።

ተገኝተው ይታደሙ

የምዝገባ ቅጽ

እዚያው እንገናኝ